ሙያዊ የሆነ የትርጉም አገልግሎት በኢትዮጵያ
- ከአቅምዎ እና ካልዎት ጊዜ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ፈጣን የዋጋ ተመን ያግኙ
- ተዓማኒ የሆነ ጥራቱን የጠበቀ ሙያዊ የትርጉም አገልግሎት
- ከመምረጥዎ በፊት የተርጓሚዎችን መግለጫ፣ ሙያዊ ችሎታ፣ እና ልምድ ይመልከቱ
- እኛን ከማነጋገርዎ በፊት የሚስጥራዊነት ስምምነት (Non-Disclosure Agreement) ይፈርሙ
ከውድ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን መካከል ጥቂቶቹ

































አገልግሎቶቻችን
ሎካላይዜሽን
ሎካላይዜሽን አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ከአንድ አካባቢ ባህልና ወግ ጋር በሚጣጣም መልኩ አዋህዶ የማቅረብ ሂደት ነው በማለት ሊበየን ይችላል። የሎካላይዜሽን ዓላማ በአንድ ዒላማ በተደረገ ገበያ ውስጥ ምርቱ ወይም አገልግሎቱ በራሱ በገበያው ውስጥ ባሉ ታዳሚዎች ባህልና ወግ ተቃኝቶ በአገሬው ዜጎች እንደተመረተ መስሎ አገልግሎቱ ወይም ምርቱ እንዲቀርብ ማድረግ ነው።
የትርጉም አገልግሎት
ትርጒም ሥራ በአንድ ቋንቋ የተሰጠ አንደምታን ለዛና ስሜቱን ሳያጣ ወደ ሌላ ቋንቋ እንዳለ የማስተላለፍአእምሮን የሚጠቀም ሥራ ነው። በአንድ ቋንቋ ያሉትን አለባውያን በሌላ ቋንቋ ወደ ያሉት አቻ ፍቺዎች የማስተላለፍ ተግባር ነው። ትርጒም ሥራ የአንድ ጽሑፍ ይዘት ከምንጭ ቋንቋ ወደ ዒላማ ቋንቋ የሚተላለፍበት ሥራ ነው (Foster, 1958)።
ተጨማሪ አገልግሎቶች
ኢትዮስታር ለፍላጎትዎ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን ይሰጣል፣ የሚተረጎሙ ወይም የሚተረጎሙ ሰነዶች የግል፣ የንግድ ወይም የድርጅት ሊሆኑ ይችላሉ። ስለአገልግሎቶቻችን የበለጠ ይወቁ።
