ጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት

You are currently viewing ጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት

ጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋሉ? በተመጣጣኝ ዋጋ ከ20 በሚበልጡ ቋንቋዎች መተርጎም እንችላለን። በቀጥታ በበይነ መረብ በፍጥነት አገልግሎት እንሰጣለን። ከ50 በላይ የሆኑ በሙያው የሠለጠኑ ተርጓሚዎቻችን አብዛኛዎቹን የኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ ቋንቋዎች ከአብዛኛዎቹ የአውሮፓና የእስያ ቋንቋዎች መተርጎም ይችላሉ።

Leave a Reply