ሎካላይዝ የሚደረገውን ሶፍትዌር ማዘጋጀት – ክፍል 3

ሎካላይዜሽን ጠቃሚ ያልሆነ እና ብዙ ጊዜ የሚፈጅ ነገር ተደርጎ ይወሰዳል፣ በዚህም ምክንያት ብዙ ድርጅቶች ጊዜው እስኪረፍድ ድረስ ለጉዳዩ ቦታ አይሰጡትም። ሶፍትዌር አዘጋጆቹ ኮዱን ሲያዘጋጁ ለሌሎች ቋንቋዎች፣ ዓለም አቀፋዊ ቅርጾች ወይም ሌሎች አስፈላጊ የሎካላይዜሽን ክፍሎች ትኩረት ባለመስጠታቸው ምክንያት ወደፊት ሌሎች ቋንቋዎችን ለማካተት ሙሉ ፕሮጀትዎትን እንደገና ማስተካከል ሊኖርብዎት ይችላል። ነገሮች ተበላሽተው ወደ ውድቀት ለማምራት ትንሽ ስሕተት በቂ ነው። በመነሻ ይዘቱ ላይ ያሉ ስህተቶች ቀድመው በአግባቡ ካልተስተካከሉ በተለያዩ ቋንቋዎች ሊደገሙ ብሎም የበለጠ ጎልተው ሊቀርቡ ይችላሉ። ከትርጉም በኋላ የሎካላይዜሽን ስህትቶችን በማረም ወራትን ማባከን ካልፈለጉ፣ ከመጀመሪያው ሶፍትዌርዎትን ዓለም አቀፋዊ ያድርጉ። ይህም ማለት በቀላሉ እና በመጠነኛ…

Continue Readingሎካላይዝ የሚደረገውን ሶፍትዌር ማዘጋጀት – ክፍል 3

የሎካላይዜሽን ሥራ እንዴት መጀመር ይቻላል? ክፍል 2

በአብዛኛው፣ ሶፍትዌርዎትን ወይም ድር ጣቢያዎን ሎካላይዝ ለማድረግ የሚያወጡት አጠቃላይ ወጪ፣ ሥራው ከሚፈጥራቸው ዕድሎች ከሚገኘው ተመላሽ ያነሰ ነው የሚሆነው። ምርትዎትን ወይም አገልግሎትዎትን ሎካላይዝ ለማድረግ ከወሰኑ፣ ምርቱ ወይም አገልግሎቱ ሎካላይዝ ለመደረግ ዝግጁ መሆኑን ያረጋግጡ እንዲሁም ሎካላይዜሽኑን ሂደትዎ ውስጥ ያለችግር ለማቀናጀት ትክክለኛዎቹን ማቀናበሪያዎች ይምረጡ። ስለዚህ፣ መጀመር ያለብዎት ከምንድነው? በክሕሎት በሚሥራ የሎካላይዜሽን ፕሮጀክት ውስጥ በርካታ ክፍሎች በመኖራቸው ይህ አስቸጋሪው ሥራ ሊሆን ይችላል። እንደ አብዛኛዎቹ የንግድ ዘርፎች በትክክል ሊያደርጉት ከፈለጉ፣ ስኬቱ የሚጀምረው ከዕቅድ ደረጃው ነው። የሎካላይዜሽን ስትራቴጂዎን ሲያዘጋጁ ሊጠቀሟቸው የሚገባዎትን ስድስት ጠቃሚ ደረጃዎች ይመልከቱ። ዕቅድ እና ምርምር በሚገኙበት ገበያ ውስጥ አንድን ምርት ለመልቀቅ በቅድሚያ ሰፊ…

Continue Readingየሎካላይዜሽን ሥራ እንዴት መጀመር ይቻላል? ክፍል 2

End of content

No more pages to load