ሎካላይዜሽን ለንግድ ሥራ አስፈላጊነቱ ምንድነው? ክፍል 1
1- ሎካላይዜሽን ለንግድ ሥራ አስፈላጊነቱ ምንድነው? የንግድ ሥራ ሲሠራ ሁሌም ቢሆን ወጪዎች ይኖራሉ፣ ሆኖም ግን ከልክ በላይ መሆን የለበትም። ብዙ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ሎክላይዝ ማድረግ ተጨማሪ የአስተዳደር ወጪዎችን የሚያስከትል እና ምርቱ ለገበያ የሚወጣበትን ጊዜ የሚያዘገይ ስለሚመስላቸው ለሎካላይዜሽን የሚውለው ጊዜ ውጤት አልባ ነው ብለው ያስባሉ። ምናልባት ይህ ዕውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ስኬታማ የሆነ የማስፋፊያ ሥራ መሥራት የእርስዎ ግብ ከሆነ ያለ ሎካላይዜሽን ማሳካት ከባድ ይሆናል፣ ይህም እንደሚያስቡት መጥፎ እንደማይሆን እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ሎካላይዜሽን ለንግድ ሥራዎት ጠቅሚ ከሚሆንባቸው መንገዶች ጥቂቶቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 2- የደንበኞችን እርካታ ማሻሻል ሎካላይዜሽን ቀጥታ ይዘቱን ወደ ሌላ ቋንቋ ከመትርጎም…